Description
ይህ አፕ በ HUDA SOFT የተሰራ ሲሆን በውስጡ ስለ ጾም ብዙ ነጥቦችን አካቶ የያዘ አፕ ነው። ከነዚህ መካከል በጥቂቱ ስለ ሻዕባን ወር ቱሩፋት፣የረመዷን አቀባበል፣ረመዷንን በምን ሁኔታ ማሳለፍ እንዳለብን፣ ጾምን የተመለከቱ ፈትዋዎች፣ ረመዷንን በጤና ለማሳለፍ የሚያግዙ ነጥቦች
ስለ ዘካተል ፊጥር፣ ስለ ኢድ ስርዓት፣ስለ ሸዋል እንዲሁም ከዚህም ውጪ ብዙ ነጥቦች አካቷል።
ስለ ዘካተል ፊጥር፣ ስለ ኢድ ስርዓት፣ስለ ሸዋል እንዲሁም ከዚህም ውጪ ብዙ ነጥቦች አካቷል።
Old Versions
- 11/14/2022: ረመዷንን በዕውቀት እንፁም 1.0
- Report a new version
- App Name: ረመዷንን በዕውቀት እንፁም
- Category: Education
- App Code: ramadan.hudasoft.app
- Version: 1.0
- Requirement: 5.0 or higher
- File Size : 21.78 MB
- Updated: 2022-11-14